የምትወደው፡ ትምህርታዊ፡ ጨዋታ።

በዚህ፡ "የቋንቋ፡ መማሪያ"ን፡ በሚያሟላ፡ ጨዋታ፥ አዳዲስ፡ ቃላት፡ ተማር፥ ሰዋስው፡ አጥና፥ የቋንቋውንም፡ ድምፅ፡ ስማ።

አሁን፡ ተጫወት።

መለያ፡ ባሕርያት።

ይህን፡ ጨዋታ፡ በብዙ፡ ዐይነት፡ መንገድ፡ መጫወት፡ ይቻላል። ተጨዋቹ፡ ረዘም፡ ያለ፡ ጊዜ፡ ቢያስፈልገው፥ ወይም፡ ገና፡ ያልተጫወታቸውን፡ ጨዋታዎች፡ መሞከርና፡ ችሎታውን፡ መፈተሽ፡ ቢፈልግ፤ መጫወቻው፡ ለዚህ፡ ኹሉ፡ ተሟልቶ፡ የተዘጋጀ፡ ነው።


የጨዋታ፡ ዘዴ።

በተለያየ፡ አጨዋወትና፥ የምትፈልገውን፡ ቋንቋ፡ መማርና፡ ማሻሻል፡ ትችላለኽ። እያንዳንዱ፡ ጨዋታ፡ የራሱ፡ መንገድና፡ ጥቅም፡ ስላለው፥ የምትወደውን፡ ጨዋታ፡ ምረጥ፥ ወይም፡ አዳዲስ፡ የጨዋታ፡ ዓይነቶችን፡ ሞክር።
ተዝናና !

የሚወርዱ፡ ቃላት።

ቃሉ፡ ትክክል፡ መኾኑን፥ መሥመሩን፡ ሲነካ፡ ወስን።

ምስል – ቃል።

ለምስሉ፡ የሚስማማው፡ ቃል፥ የትኛው፡ ነው ? ምረጥ።

ድምፅ – ቃል።

አሁን፡ የሰማኸው፡ ቃል፡ የትኛው፡ ነው ?

አጻጻፍ።

ከኹለቱ፡ አጻጻፍ፥ ትክክለኛው፡ የትኛው፡ ነው ?

የሚሞላ፡ መለማመጃ።

ላረፍተ፡ ነገሩ፡ በበለጠ፡ የሚስማማውን፡ ቃል፡ ምረጥ።

የዕድል፡ ጨዋታ።

አንድ፡ ገጸ፡ ባሕርይ፡ መርጠኽ፥ ለጥያቄዎቹ፡ መልስ፡ እየሰጠኽ፥ የደፋሮ፡ ገብ፡ የዕድል፡ ጨዋታውን፡ ተጫወት።

See how it works


ያውሮፓ፡ ኅብረት፡ ኮሚሽን፡ ያደረገው፡ ድጋፍ፥ ይህንን፡ ዕትም፡ ለማዘጋጀት፡ እንጂ፡ ይዘቱን፡ አይመለከትም። የኅትመቱ፡ ሙሉ፡ ኀላፊነት፡ የደራሲዎቹ፡ ብቻ፡ ነው። ስለዚህም፥ ለተሰጠው፡ መረጃ፥ ኮሚሽኑ፡ ተጠያቂ፡ ሊሆን፡ አይችልም።

Terms of usePrivacy policyድረ፡ ገጹን፡ ለመተርጐም፥ ርዳታችኹ፡ ያሻናል።